VOA Amharic Mobile Streamer Free Download For Android | GetJar
View mobile version

VOA Amharic Mobile Streamer Free Download For Android | GetJar

Free
በነፃ የሚያገኙት፣ *ይፋ* የሆነው የቪኦኤ ሞባይል ፍሰት ማጫወቻ አፕሊኬሽን ለአንድሮይድ መሣሪያዎ ከ40 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች የራዲዮ ዜና ለማሠራጨት የቪኦኤ ሞባይል ፍሰት አገልግሎቶች፡- በመቶዎች የሚቆጠሩ የራዲዮ ዜና ዝግጅቶችን ከሰላሣ በላይ በሚሆኑ ቋንቋዎች ጠይቀው “on-demand” ማዳመጥ ይችላሉ በአሥሮች በሚቆጠሩ ቋንቋዎች በቀጥታ የሚተላለፉ የራዲዮ ሥርጭቶችን ያገኛሉ ገንዘብዎንና ጊዜዎንም መቆጠብ እንዲችሉ የድምፅ ሥርጭቶችን በስልክ ወይም በዳታ ግንኙነትዎ ማዳመጥ ይችላሉ ጥያቄዎች፣ አስተያየቶች ወይም ከአፓችን ጋር የተያያዙ ችግሮች አሉዎ? እባክዎ voamobileapps@gmail.com ላይ ኢሜል አድርገው ያሳውቁን፡፡
Downloads: (for Android)

Recommended apps

More...