
ነጻው የቪኦኤ ማለት የአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ዜና ከአለም ዙርያ የተገኙ ትኩስና ትክክኛ ዜናዎች ለአንድሮይዳችሁ፣ ለስማርትፎናችሁ ወይም ለታብለታችሁ ያቀርባል። አለም አቀፉ የዜና አቅርቦት የሚከተሉትን ይይዛል፣ ========================================= *ከአርባ በላይ ለሚሆኑ አለም አቀፍ ቋንቋዎችና ዲያሌክቶች ያመቻቻል *ፎቶግራፎች፣ ምስል ከድምጽ፣ የድምጽና የጽሁፍ ይዘት በቀጣይነት የሚተለለፍ የድምጽ ይዘትም ጭምር ያስተላልፋል *የኢንተርነት መታፈንን ለመቋቋም የሚያመች የውክልና ዘዴም አለው *የትኩስ ዜናዎች ምልክት ይሰጣል *ዳውንሎድ ሳያደርጉ የሬድዮ ፖድካስቶችን መስማት ይቻላል *በአሰራሩ ውስጥ ያለውን ዝቅተኛ ዳ
| Category | News & Weather | 
| Requirements | All Platforms | 
| License | Free | 
| Offered By | N/A |